Wednesday, April 20, 2016

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡

ይህ ነጻና ግልጽ የሆነ መንፈሳዊ ብሎግ ሲሆን፥ ዓላማውም ኦርቶዶክሳዊት እናት ቤተ ክርስቲያናችንን በሕቡዕ ተደራጅተው፥ የወንበዴዎች ዋሻ ሊያደርጓት ከተሰለፉ የውስጥ ቦርቧሪና የውጭ ወራሪ ኃይሎች ተጠብቃ፥ የቀደመ መልክና ውበቷን ሳትለቅ፥ ሙሽራዋ ክርስቶስን ነቅታና ተዘጋጅታ ትጠብቅ ዘንድ የሚቃትት የመላው ኦርቶዶክሳውያን የፍቅር ድምጽ ነው፡፡

በመሆኑም እናት ቤተ ክርስቲያናን ጉዳይ የእኔ ነው ብሎ የሚያምን ኦርቶዶክሳዊ በሙሉ፥ አድራሻችንን ተጠቅሞ መንፈሳዊ መልዕክቶችን፣ ወቅታዊ መረጃዎችን፣ እውነተኛ የቤተ ክርስቲያኗን አስተምህሮና እንዱሁም ስብከት ዝማሬዎችን በመላክ ማስተማር ይችላል፡፡ 

No comments:

Post a Comment